fashion blog
Sunday, January 19, 2014
ethiopian says
ሲበሉ የላኩት
ምሳውን ሲበላ አሽከሩን ላከው፡፡ የተላከ አፉን ላከከ እንደሚባለው ቢያጐርሰው እኮ በተሻለው ነበር፡፡ አሽከሩ ሲላክ ያይ የነበረው ከጌታው ፊት የቀረበውን መብል እንጂ የጌታውን መልዕክት አልነበረም፡፡ የሆድ ነገር ሆድ ይበላልና፣ የምግቡን ጉምጃን ብቻ በሆዱ ሲያጢያጢን፤ መንገድ ቢጀምር ምን እንደተላከና ወዴት እንደተላከ መልዕክቱንም የተላከበትንም አንዱንም አጣው፡፡
መመለስ አይቀርምና የማታ ማታ ወደጌታው ተመለሰና፣ ጌታው እህ ቢለው ምን እህ አለ፣ አጉርሰው ልከውኝ ቢሆን፣ የእኔም ልብ ባልጠፋም፣ የርስዎም መልዕክት ባልተጓጐለም ነበር ብሎ ሲበላ የላከውን መልዕክት አደረሰ፡፡

Wednesday, January 15, 2014
Thursday, January 2, 2014
anne frank
Frank aspired to become a journalist, writing in her diary on Wednesday, 5 April 1944:
I finally realized that I must do my schoolwork to keep from being ignorant, to get on in life, to become a journalist, because that's what I want! I know I can write ..., but it remains to be seen whether I really have talent ...
And if I don't have the talent to write books or newspaper articles, I can always write for myself. But I want to achieve more than that. I can't imagine living like Mother, Mrs. van Daan and all the women who go about their work and are then forgotten. I need to have something besides a husband and children to devote myself to! ...
I want to be useful or bring enjoyment to all people, even those I've never met. I want to go on living even after my death! And that's why I'm so grateful to God for having given me this gift, which I can use to develop myself and to express all that's inside me!
When I write I can shake off all my cares. My sorrow disappears, my spirits are revived! But, and that's a big question, will I ever be able to write something great, will I ever become a journalist or a writer?
Monday, December 23, 2013
Subscribe to:
Posts (Atom)